Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.

News

Earlier
በሱዳን ለአንድ ዓመት የዘለቀው የእርስ በእርስ እልቂት ብዙ ተዋንያኖች አሉበት። ከአርቡ ዓለም፣ ከአውሮፓ፣ ከአፍሪቃ፣ ሩሲያና አሜሪካንን ጨምሮ የተለያዩ አካላት የሚዳክሩበት በዚህ ጦርነት የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ መገኘቱ ይፋ መሆኑን ተከትሎ አማራ ክልል ውስጥ ያሉ ታጣቂዎችን ከፍፍሏል።  ትህነግ በድርጅት ደረጃ በውስጡ አለመጋባባት እንዳለበት፣ ከጊዜያዊ አስተዳደሩም ጋር ስምምነት እንደሌለው ይፋ መሆኑንን ተከትሎ ዳዊት ከበደ […] [...]
Tue, May 14, 2024
Source: Goolgule
ኢንተርፖል፤ የህወሃት ሳምሪዎች የማይካድራ ጭፍጭፋ ከቦኮሃራም የከፋ ነው February 4, 2021 11:10 am by Editor 2 Comments (Edit) በማይካድራ ሳምሪ በተሰኙ የተደራጁ ወጣቶች የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ ቦኮሀራም ናይጄሪያ ላይ በተመሳሳይ ወር ከፈፀመው ወንጀል የበለጠ እንደሆነ ኢንተርፖል አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የፖሊስ ትብብር ተቋም ኢንተርፖል በፈረንጆቹ የዘመን አቆጣጠር በወርሃ ህዳር 2020 ዓ.ም በመላው ዓለም የተፈፀሙ 10 አስከፊ  […] [...]
Tue, May 14, 2024
Source: Goolgule
Sudanese warring party Rapid Support Forces has officially accused the Tigray People’s Liberation Front Fighters of fighting in Sudan in support of the Sudanese Armed Forces (SAF). Civil war broke out in Sudan in April last year involving Rapid Support Forces (RSF) led by Hamdan Dagalo and Sudanese Armed Forces (SAF) led by military chief […] [...]
Tue, May 14, 2024
Source: Goolgule
በሱዳን የተለያዩ የሰደተኛ ካምፖች፣ እንዲሁም በከተሞችና በተለዩ ሥፍራዎች የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትሕነግ) ያደራጃቸውና “ሳምሪ” የሚባሉ ታጣቂዎች መስፈራቸው በተደጋጋሚ ተገልጿል። በማስረጃና በመረጃ ወደ ሱዳን ማቅናታቸው ሲገለጽ ጎን ለጎን እነዚሁ ታጣቂዎች በማይካድራ ጭፍጨፋ፣ ከግብጽና ሱዳን ሰፊ ድጋፍ አግኝተው ራሳቸውን ለጦርነት እያዘጋጁ መሆኑ በተለያዩ አውዶች ሲገለጽ ነበር። ትሕነግ “የትግራይን ሕዝብ ነጻ አወጣለሁ” ብሎ ሲነሳ ጀምሮ ከሱዳን […] [...]
Tue, May 14, 2024
Source: Goolgule
Photo- FILE ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ  አስተዳደር በቅርቡ በተቆጣጠረው የራያ አካባቢ መስረታዊ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፌደራል መንግስቱ ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑንና በመግባባት እየሰራ እንደሆነ ለዋዜማ ተናግሯል። በቅርቡ በሕወሓት ታጣቂዎች እና በአካባቢው ሚሊሻዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ የማንነትና የወሰን ጥያቄ በሚነሳባቸው የራያ አካባቢዎች ኹሉም የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ዝግ መሆናቸውን፤ እንዲሁም መደበኛ እንቅስቃሴዎች በአብዛኛው መስተጓጎላቸውን ዋዜማ በሥፍራው ካሉ ነዋሪዎች አረጋግጣለች።  በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የደቡብ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሃፍቱ ኪሮስ፣ በራያ አካባቢዎች መሰረታዊ የሚባሉ ግልጋሎቶችን ማለትም ትምህርት ቤቶችን፣ ባንኮችን፣ እንዲሁም የጤና ተቋማትን እና የመንግሥት መስሪያ ቤቶችን ወደ ሥራ ለማስገባት ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ውይይት ጀምረናል ሲሉ ለዋዜማ ተናግረዋል።  አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተናጠል እንቅስቃሴ ጀምሯል ያሉት አስተዳዳሪው፣ ለአብነትም መድኀኒቶችን ወደተለያዩ አካባቢዎች ማሰራጨት እንደጀመረ ጠቅሰዋል።  አስተዳዳሪው፣ ከጦርነቱ ቀደም ብሎ የነበሩ የመንግሥት ሰራተኞች ወደ ሥራ እንዲመለሱ እያደረጉ መሆኑን ጠቅሰው፣ የአካባቢውን የህዝብ ስብጥር ለመቀየር እና ለፖለቲካ ዓላማ ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች በመንግሥት ሠራተኛነት ስም የተመደቡ ከ4 ሺሕ በላይ ሰዎች ሲቀሩ የቀድሞ ሠራተኛ አገልግሎት እንዲጀምር እያደረግን ነው ብለዋል።  አስተዳዳሪው ጦርነቱን ተጠቅመው “ሕገ-ወጥ አስተዳደር” መስርተው ነበር ያሏቸው እና አሁን ፈርሰዋል የተባሉት ኃይሎች፣ የአካባቢውን የመማሪያ መጽሐፍት እንዲሁም ካርታ ቀይረው ነበር ሲሉ ወቅሰዋል።  በፌደራሉ የትምህርት ሥርዓት መሰረት ትምህርት ቤቶችን ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ሃፍቱ ኪሮስ ተናግረዋል። በአካባቢው ሁኔታ ላይ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጥሩ ተስፋ የሚሰጥ መተጋገዝ መኖሩን የገለጹት አስተዳዳሪው፣ አሁን ላይ በአካባቢው ያሉት የመከላከያ እና የፌደራል [...]
Mon, May 13, 2024
Source: Wazema Radio
PHOTO-FILE ዋዜማ- ለሁለት ዓመታት በጦርነት ውስጥ የነበረችው ትግራይ በጦርነቱ ማግስት ከገጠሟት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች አንዱ የወጣቶች በገፍ ክልሉን እየለቀቁ መሰደድ ነው።  በትግራይ ስደት ከጦርነቱ በፊትም የነበረ ቢሆንም ከጦርነቱ በኋላ ግን እጅግ አስደንጋጭ በሆነ መልኩ እንደጨመረ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የወጣቶች ቢሮ ኃላፊ ሓይሽ ሱባጋድስ  ለዋዜማ ተናግረዋል። እድሜያቸው ከ 15 እስከ 18 የሚሆኑ ታዳጊዎች ትምሕርታቸውን አቋርጠው ከአገር እየወጡ እንደሆነ፣ አብዛኞቹ በየመን እና ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ወስጥ ቀሪዎቹ ደግሞ በሕገ ወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች እጅ እንዳሉና በርካታ ወጣቶችም በመንገድ ላይ እና በበረሃ እየሞቱ እንደሆነ መረጃዎች ይደርሱናል ሲሉ ኃላፊው ተናግረዋል። ከወራት በፊት የመንን አቋርጠው ወደ ሳውዲ አረቢያ ሊገቡ ሲሉ በሳውዲ ድንበር ጠባቂዎች ከተገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንና፣ ጅቡቲ ላይ በጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን ካጡት መካክል፣ አብዛኞቹ የትግራይ ተወላጅ ወጣቶች መሆናቸውን ኃላፊው ለዋዜማ አረጋግጠዋል። ይህ አስደንጋጭ ክስተት እየታየ እንኳን በቀሪዎቹ ወጣቶች ላይ የመሰደድ ፍላጎት ሲቀንስ አለመታየቱ በትግራይ ክልል ያለው ችግር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያሳያል ይላሉ ሓይሽ። እንደ አይ ኦ ኤም ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማት የሚያወጡት መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በዚህ ውቅት እንደ አገር ያለው የስደት ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን የሚያሳይ ሲሆን ፣ በትግራይ ያለው ግን ከዚያ የተለየና ለመቆጣጠርም አዳጋች የሆነ ነው። ትግራይ ውስጥ ባሉ የተለያዩ መጠለያ ጣቢያዎች ውስጥ ከ 500 ሺሕ በላይ ተፈናቃይ ወጣቶች አሉ፣ በመጠለያ ጣቢያው በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ባለመኖሩና ምንም አይነት ለነገ የሚሉት ተስፋ የሚታያቸው ባለመሆኑ ወጣቶቹ ስደትን ቀዳሚ ምርጫቸው አድርገዋል [...]
Sat, May 11, 2024
Source: Wazema Radio
ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያስፈልገው ውሃ ማቅረብ የተቻለው 40 በመቶ ያህሉን ብቻ ነው ፤ እሱም ቢሆን በዘላቂነት የሚያስተማምን አይደለም። የችግሩ ምንጭና የመፍትሄ ሀሳቡ ላይ በየካቲት ወር አጋማሽ ከፍተኛ የውሃ ባለሙያ የሆኑትን ዶ/ር ጥሩሰው አሰፋ ወደ ዋዜማ ስቱዲዮ ጋብዘናቸው ነበር። ሙሉ ቃለ ምልልሳቸውን ከታች ተመልከቱት The post “የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው” first appeared on Wazemaradio. The post “የአዲስ አበባ የውሃ ጉዳይ ጊዜ የሚጠብቅ ፈንጂ ነው” appeared first on Wazemaradio. [...]
Thu, May 09, 2024
Source: Wazema Radio
* ሚዲያው አስቀድሞ ዝግጅት አድርጎበታል ቀሲስ በላይን ግንባር አድርጎ አፍሪካ ኅብረትን ለመዝረፍ የተወጠነው ሤራ መክሸፉ አርብ ዕለት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አለሳልሶ ይፋ አድርጎታል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃላ አቀባይ አቶ ነቢዩ ተድላ “ጉዳዩ በሕግ ያለ ነው። ዝርዝር ልንናገር አንችልም። የተሞከረው ጥቃት ግን ከሽፏል። ጉዳዩ ወደ ሌላ ደረጃ ሳያልፍ ወይም ጉዳት ሳያስከትል ለመቆጣጠር ተችሏል” ማለታቸው ጉዳዩ ሤራ […] [...]
Sun, Apr 28, 2024
Source: Goolgule
Photo —FILE ዋዜማ – ሕወሓት ከአራት ዓመት በፊት “ሕገ – ወጥ ነው” ያለውን ገዥውን ፓርቲ ብልፅግና ለመቀላቀል ተከታታይ ድርድሮች እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። ከሁለት ዓመት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የፈረመው ሕወሓት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በሊቀመንበርነት የሚመሩትን ብልፅግናን በመቀላቀል በሀገራዊ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት መስማማቱን ቢገልፅም ፓርቲውን ለመቀላቀል ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል። ከብልፅግና በፊት የነበረው ኢሕአዴግ እኩል የስራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ውክልና ያላቸው አራት ንዑስ ፓርቲዎች ጥምረት ሲሆን ብልፅግና ግን አንድ ወጥ ፓርቲ ነው። የብልፅግና የፓርቲ ውክልና በህዝብ ብዛት የሚወሰን እንጂ እንደ ኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች እኩል ውክልና አይኖራቸውም። አሁን እየተደረገ ባለው ድርድር ሕወሓት የብልፅግና ፓርቲ ሕገ-ደንብ ተሻሽሎ በፓርቲ ውስጥ አባል ድርጅቶች እኩል የማዕከላዊ ኮሚቴና የስራ አስፈፃሚ ውክልና እንዲኖራቸው ይፈልጋል። ብልፅግና ግን ሕወሓት የተናጠል ህልውናውን አክስሞ ብልፅግናን እንዲቀላቀልና ውክልናውም በትግራይ ህዝብ ቁጥር ልክ የሚወሰን መሆኑን ይገልፃል። የሕወሓት ሊቀ መንበር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል በአዲስ አበባ ተገኝተው ይህን ድርድር የጀመሩት ሲሆን ከሁለት ሳምንት በኋላ የብልፅግና ምክትል ሊቀመንበር አደም ፋራህ ወደ መቀሌ ተጉዘው በጉዳዩ ላይ በስፋት ተነጋግረዋል። በሕወኋት በኩል ብልፅግናን መቀላቀል “ስህተት ነው …አስፈላጊም አይደለም” ብለው የሚያምኑ አመራሮች ቢኖሩም፣ ውህደቱ ለትግራይ ችግሮች መፍትሄ ለማምጣት ጠቀሜታ አለው፣ በተለይም የትግራይን ፀጥታና ደህንነት ለመስጠበቅ ከብልፅግና ጋር አብሮ መቆም አስፈላጊ ነው ብለው የሚያምኑም አሉ። በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ዝርዝር ለማንበብ ይህን ማስፈጠሪያ ተጭነው ለቤተኛ አንባቢዎቻችን ያዘጋጀነውን ማመላከቻ ያንብቡ The post ሕወሓት [...]
Tue, Apr 23, 2024
Source: Wazema Radio
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ ከአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም ፊት ለፊት ለኮሪደር ልማት በሚል የፈረሱ ሰፈሮችን ጨምሮ ከ250 በላይ በሚሆኑ ቦታዎች ላይ የሊዝ ጨረታ ማውጣቱን ዋዜማ ከተመለከተችው የጨረታው ሰነድ ተረድታለች። የሊዝ ጨረታው ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ውጭ በተቀሩት የከተማው አስር ክፍለ ከተሞች ባሉ ቦታዎች ላይ ወጥቷል። የሊዝ ጨረታው ለአመታት ከተቋረጠ በኋላ ሲወጣ የአሁኑ ለሁለተኛ ጊዜ ነው። የጨረታው ሰነድም ከረቡዕ ሚያዝያ 9 2016 አ.ም ጀምሮ መሸጥ የተጀመረ ሲሆን ፣ የሰነድ ሽያጩ እስከ ሚያዝያ 24 ቀን 2016 አ.ም ድረስ እንደሚቀጥል ተነግሯል። ለሊዝ የቀረበ ከፍተኛ ቦታ ያቀረበው ክፍለ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሲሆን ቦሌ  እና ቂርቆስ ክፍለ ከተሞች አንድ አንድ ቦታ ለሊዝ ጨረታ ቀርቦባቸዋል። በኮሪደር ልማት በፈረሰው የአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም አካባቢ 22 ቦታዎች ለሊዝ ጨረታ ቀርበዋል። በዚህ አካባቢ ትልቁ ለሊዝ የቀረበው ቦታ 2,179 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ሲሆን ፣ ዝቅተኛ ስፋት ያለው መሬት ደግሞ 650 ካሬ ሜትር ነው። በደረጃ አንድ ለተመደቡት ለ22ቱም ቦታዎች የሊዝ መነሻ ዋጋ በካሬ 2,213.25 ብር ተቆርጦላቸዋል። ለአንድ ካሬ ከፍተኛ መነሻ ዋጋ የተቆረጠላቸውም እነዚሁ በአራዳ ክፍለ ከተማ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም አቅራቢያ ላሉት ቦታዎች ነው።ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከፍለ ከተማ በመጠን ብዙ (ከ150 በላይ ቦታዎችን) በማቅረብ ቀዳሚው ነው። የጨረታ ሰነዱ 2,300 ብር እየተሸጠ ሲሆን ፣ ጨረታው ከሚያዝያ 28 2016 አ.ም [...]
Mon, Apr 22, 2024
Source: Wazema Radio
This site has moved. Please click on the following link. Ethiopia Observer [...]
Sat, Apr 26, 2014
Source: Arefe
a-bakery-in-addis
Private media are reporting a bread shortage in Addis Ababa, where residents of the city are complaining about their difficulty to find affordable, smaller size breads. Addis Guday a weekly Amharic magazine, says the lack of flour might have led to bread shortages in the city, quoting some bakery owners. The magazine also said there has been slight price increase in some food items that are made with wheat flour. A quick survey conducted by the magazine staff in some bakeries of the city conformed that there has indeed been an acute bread shortage in the city, especially the often consumed smaller size breads. The breads that were mostly available were those bigger ones, which cost around ten birr. The Ethiopian government has not acknowledged a bread and wheat shortage in the city. Addis Guday quoted Kelemework, vice-chair of the Ethiopian Agricultural Agency, as saying he is not aware of the city’s bread crisis. Bread is a staple in the Ethiopian diet, eaten with almost every meal. People are largely dependent on private bakeries amid an acute bread shortage there. The government often says the country has enough wheat reserves for one year and a half. [...]
Sun, Apr 06, 2014
Source: Arefe
Alemayehu Geda
An Ethiopian researcher says it is the West, and not China, that still has the bigger economic impact on Africa. The professor of economics at Addis Ababa University, Alemayehu Geda told China Daily that while the current spotlight might be on the impact of the world’s second-largest economy on the continent, it is former colonial powers and the United States that are the largest investors. “The conclusion one would make from all the media coverage and even the views of ordinary people is that China is this huge foreign investor “Yet 90 percent of the (cumulative) foreign direct investment into Africa is still from the West, the United Kingdom, France and the US. China’s contribution is actually quite small. China combined with India is less than 6 percent. This gets lost in all the reports,” he says. Alemayehu, who is regarded as a leading authority on the Ethiopian economy and a renowned development economist says China has had its biggest impact on just a narrow select number of resource-exporting countries. The full story could be found at China Daily Africa website. [...]
Sat, Apr 05, 2014
Source: Arefe
Dr. segenet kelemu
Ethiopian scientist Doctor Segenet Kelemu has been named the 2014 African Laureate in the 16th annual L’Oréal-UNESCO For Women in Science Awards. Currently serving as a director general of the Nairobi-based International Center for Insect Physiology and Ecology, Dr. Segenet is the first Ethiopian to win the prestigious award. She joins five exceptional women scientists from around the world, one from each continent, who were recognized for their contribution to science at an awards ceremony, held at the Sorbonne in Paris last week (March 19) before an audience of personalities from the worlds of science, economics, academia and culture. The $100,000 award celebrates the outstanding achievements of women in science and is recognized as one of the premier international science awards. Dr. Segenet was honored for her research on how microorganisms living in symbiosis with forage grasses can improve their capacity to resist disease and adapt to environmental and climate change. Her work is providing new solutions for ecologically responsible food crop production especially by local, small-scale farmers. Born in Fenote Selam, Gojam, Segent did her high school studies in Debre Markos and begun her college education in Alemaya university and later did her master studies in Addis Ababa University. She [...]
Wed, Mar 26, 2014
Source: Arefe
Art Fair 011
For the first time in Addis Ababa, a massive art fair is offering contemporary Ethiopian art for sale to collectors and first-time buyers. Some 1 000m² of floor space at Boles Millennium hall is filled with a great visual feast with the inauguration of the four day Addis Art Fair, running from 15 to 18 March. The art showcase included its range of traditional works, like paintings, drawings and sculptures, as well as patchwork, installations, print and ceramics pieces from both established and promising newcomer artists. Addis Art Fair 2014 is organized by Elizabeth W.Giorgis, Bekele Mekonnen and Balcha Entertainment, with Derba Cement as the official sponsor. The organizers say the Addis Art Fair 2014 aims to make modern art attainable everyone and to encourage the average person to explore the breadth and depth of this thriving discipline. “It is a platform for young artists to exhibit their works and it also creates an opportunity for those who don’t have access to such venues,” the statement in the catalog reads. According to the organizers, art fairs are about the business of art, appealing to an audience that might ordinarily shy away from the gallery space. “They make art accessible by [...]
Tue, Mar 18, 2014
Source: Arefe

Categories

A sample text widget

Etiam pulvinar consectetur dolor sed malesuada. Ut convallis euismod dolor nec pretium. Nunc ut tristique massa.

Nam sodales mi vitae dolor ullamcorper et vulputate enim accumsan. Morbi orci magna, tincidunt vitae molestie nec, molestie at mi. Nulla nulla lorem, suscipit in posuere in, interdum non magna.